You are currently viewing በ2% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ?

በ2% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ?

በ2% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት መሆን ከፈለጉ ጊፍት ሪል ስቴት በለገሃር መንደሩ የሚያዘጋጀውን ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ ይጎብኙ፡፡

ሁለተኛው የበዓል ኤክስፖ ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 8/2018 ዓ.ም. በድምቀት ይካሄዳል፡፡

በኤክስፖው እስከ 25% ልዩ ቅናሽ ተደርጓል፡፡

መኖር በጊፍት መንደር!

ጊፍት ሪል ስቴት በ2% ቅድመ ክፍያ የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቀረበ
                              ****
ጊፍት ሪል ስቴት ሁለተኛውን የአዲስ ዓመት የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች የሽያጭ ኤክስፖ በይፋ አስጀምሯል፡፡

በኤክስፖው እስከ 25% ቅናሽ በማድረግ በ2% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት መሆን የሚያስችል ዕድል አመቻችቷል፡፡

የሽያጭ ኤክስፖው ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 8/ 2018 ዓ.ም. የሚካሄድ ሲሆን 1 ሺህ 500 ቤቶች ለሽያጭ ቀርበዋል፡፡

አንጋፋው ጊፍት ሪል ስቴት፣ ሦስት መንደሮችን ጨርሶ ለህብረተሰቡ ባስረከበበት ማግስት፣ አራተኛውን የጊፍት ሜትሮፖሊታን መንደር፣ “የዋና ከተማችን ዋና ከተማ” በሆነው በለገሃር ላይ 4 ሺህ ቤቶችን በጥራት በመገንባት ላይ ይገኛል፡፡

ከነዚህ መካከል የ12 ሺህ ቤቶች ማስፋፊያ አካል የሆኑ በሁለተኛና ሶስተኛ ዙሮች የሚገነቡ 8 ሺህ የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች፣ እንዲሁም በ6 ኪሎ፣ በቦሌ መድሃኒዓለም፣ በፊጋ፣ በ22 ማዞሪያ፣ በተክለሃይማኖት፣ በሲኤምሲ እና በሌሎች አካባቢዎች 4 ሺህ፤ በአጠቃላይ ከ16 ሺህ በላይ ቤቶች ተዋውቀዋል፡፡

ለኑሮ ምቹ በሆኑት መንደሮቻችን፣ ትምህርት ቤ/ቶች፣ የህክምና ተቋማት፣ ሞሎች፣ የመዝናኛ ስፍራዎች ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር ተካተዋል፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት፣ እስካሁን፣ በ165 ሺህ ካሬሜትር ላይ በሲኤምሲ እና ፈረስ ቤት ሦስት ትላልቅ መንደሮችን ገንብቶ ለማኅበረሰቡ በማስረከብ ተዓማኒነትን አትርፏል፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ:-
Website: https://giftrealestateplc.com
+251921878641 / +251941530182

Leave a Reply