You are currently viewing ከነሐሴ 23 እስከ ጳጉሜ 1/2017 የሚቆይ የአዲስ ዓመት የሽያጭ ኤክስፖ በይፋ አስጀመረ +251 921878641 / +251 941530182

ከነሐሴ 23 እስከ ጳጉሜ 1/2017 የሚቆይ የአዲስ ዓመት የሽያጭ ኤክስፖ በይፋ አስጀመረ +251 921878641 / +251 941530182

ጊፍት ሪል ስቴት ከነሐሴ 23 እስከ ጳጉሜ 1/2017 የሚቆይ የአዲስ ዓመት የሽያጭ ኤክስፖ በይፋ አስጀምሯል።

ሪል ስቴቱ በ2% ቅድመ ክፍያ እስከ 25% ልዩ ቅናሽ የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል፡፡

አንጋፋው ጊፍት ሪል ስቴት፣ ሦስት መንደሮችን ጨርሶ ለህብረተሰቡ ባስረከበበት ማግስት፣ አራተኛውን የጊፍት ሜትሮፖሊታን መንደር፣ “የዋና ከተማችን ዋና ከተማ” በሆነው በለገሃር ላይ 4 ሺህ ቤቶችን በጥራት በመገንባት ላይ ይገኛል፡፡

ለኑሮ ምቹ በሆኑት መንደሮቻችን፣ ትምህርት ቤ/ቶች፣ የህክምና ተቋማት፣ ሞሎች፣ የመዝናኛ ስፍራዎች ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር ተካተዋል፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት፣ እስካሁን፣ በ165 ሺህ ካሬሜትር ላይ በሲኤምሲ እና ፈረስ ቤት ሦስት ትላልቅ መንደሮችን ገንብቶ ለማኅበረሰቡ በማስረከብ ተዓማኒነትን አትርፏል፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

Leave a Reply