You are currently viewing ጊፍት ሪል ስቴት ከነሐሴ 23 እስከ ጳጉሜ 1/2017 የሚቆይ የአዲስ ዓመት የሽያጭ ኤክስፖ ዛሬም በዕለተ ቅዳሜ ሞቅ በሎ ይቀጥላል  +251 921878641 / +251 941530182 ይደውሉ

ጊፍት ሪል ስቴት ከነሐሴ 23 እስከ ጳጉሜ 1/2017 የሚቆይ የአዲስ ዓመት የሽያጭ ኤክስፖ ዛሬም በዕለተ ቅዳሜ ሞቅ በሎ ይቀጥላል  +251 921878641 / +251 941530182 ይደውሉ

ሪል ስቴቱ በ2% ቅድመ ክፍያ እስከ 25% ልዩ ቅናሽ የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል፡፡

በኤክስፖው 2 ሺህ ቤቶች ለሽያጭ የቀረቡ ሲሆን ግንባታ የጀመሩና በቀጣይ የሚገነቡ አዳዲስ ፕሮጀክቶችም ለህዝብ ይፋ ተደርገዋል፡፡

አንጋፋው ጊፍት ሪል ስቴት፣ ሦስት መንደሮችን ጨርሶ ለህብረተሰቡ ባስረከበበት ማግስት፣ አራተኛውን የጊፍት ሜትሮፖሊታን መንደር፣ “የዋና ከተማችን ዋና ከተማ” በሆነው በለገሃር ላይ 4 ሺህ ቤቶችን በጥራት በመገንባት ላይ ይገኛል፡፡

ከነዚህ መካከል የ12 ሺህ ቤቶች ማስፋፊያ አካል የሆኑ በሁለተኛና ሶስተኛ ዙሮች የሚገነቡ 8 ሺህ የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች፣ እንዲሁም በ6 ኪሎ፣ በቦሌ መድሃኒዓለም፣ በፊጋ፣ በ22 ማዞሪያ፣ በተክለሃይማኖት፣ በሲኤምሲ እና በሌሎች አካባቢዎች 4 ሺህ፤ በአጠቃላይ ከ16 ሺህ በላይ ቤቶች ተዋውቀዋል፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት፣ እስካሁን፣ በ165 ሺህ ካሬሜትር ላይ በሲኤምሲ እና ፈረስ ቤት ሦስት ትላልቅ መንደሮችን ገንብቶ ለማኅበረሰቡ በማስረከብ ተዓማኒነትን አትርፏል፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት

ማህበረሰብን እንገነባለን!

Don’t Hesitet to Contact
Call to contact us

Leave a Reply